Alem Bank(1-8)

Cruise school AlemBank campus is found in Kolfe Keraniyo Sub City, Woreda 04 to the left of the road from Alem Bank round about to Anfo. The school is situated on 720 m2 , the school is built with modern and comfortable give capital building. The school was established to provide service for primary education in 2018/19.

Responsibility

  • Providing quality education and producing capable citizens in every walks of  life
  • Making sure that the 6 quality education packages are efficiently practiced
  • Maintaining humanitarian right and safety of the students
  • Practicing the working and emerging policies of education bureau of the region
  • Gentling sufficiently equipped with fit human resources
  • Employing student centered teaching learning methodology
  • Timeliness is our concern on education resources
  • Rendering effective transparent and accountable school managerial service
  • Working with various stake holders so as to achieve the ultimate goal of the school

      Levels of schooling

     1st cycle (Grade 1-4)

  • Number of classes – 8
  • Number of students 335

      2nd cycle (Grade 5 – 8)

  • Only 261 students will be provided with education services in the second cycle. So that the number of students learning in 8 classes should be limited to 596.

Staff Members

Cruise School has 70 staff members- Administrations=10, Teachers =25, Assistant teachers= 17, Janitors=14, Guards= 4.

 

ክሩዝ ት/ቤት አለም ባንክ ግቢ በኮልፌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ከአለም ባንክ አደባባይ ወደ አንፎ መንገድ በሚወስደው መንገድ ወደግራ ሲገነጠሉ ይገኛል፡፡ ት/ቤቱ በ720 ስኩ. ሜትር ስፋት ባለው ግቢ ውስጥ የሚገኝ ባለ4 ወለል ሕንፃ ያለው ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን (ከ1-8ተኛ) ለመስጠት በ2018/19 ዓ.ም የተመሠረተ ነው፡፡

ኃላፊነታችን

  • ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት÷ በሁሉም ዘርፍ ብቃት ያላቸውን ዜጎች ማፍራት
  • ስድስቱ የትምህርት ጥራት መሰረታውያን በአስተማማኝ ሁኔታ መተግበሩን ማረጋገጥ
  • የተማሪዎች ሰብአዊ መብቶችና ደሕንነት በተላሟላ ሁኔታ መተግበሩን ማረጋገጥ
  • የክልሉን ት/ቢሮ ፖሊሲዎች በአግባቡ መተግበር
  • ተማሪዎችን ማዕከል ያደረገ መማር-ማስተማርን መተግበር
  • የትምህርት ግብዓቶችን ወቅታዊነት ማረጋገጥ
  • አመቺ የትራንስፖርት አቅርቦትንና ተጠያቂነት ያለው የት/ቤት አስተራደርን ማስፈን
  • የትምህርትን ዋነኛ ግብ ለማሳካት ከዘርፈ ብዙ ባለድርሻ አካላት ጋር በሕብረት መስራት

የአለም ባንክ ግቢ ከ1-4ተኛ ክፍል 335 ተማሪዎች ሲኖሩን ከ5-8ተኛ ክፍል ደግሞ 261 ተማሪዎች አሉን በጥቅሉም 561 ተማሪዎች አሉን፡፡ እንዲሁም በጠቅላላው 70 ሰራተኖች ሲኖሩ እነዚህም 10-የአስተዳደር ሰራተኞች፣ 25-መምህራን፣ 17 ረዳት መምህራን፣ 14-የጽዳት ሰራተኞችና 4-የጥበቃ ሰራተኞች ናቸው፡፡