ለወላጆች በሙሉ

የ2007 ዓ.ም. የተማሪዎች ምዝገባ

ትምህርት ቤታችን አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የት/ቤታችን ተማሪዎች በተለያዩ ክልላዊና አገር አቀፍ ፈተናዎች፤ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ሒሳብ ፕሮጀክቶች፣ እንዲሁም በትምህርታዊ የጥያቄና መልስ ውድድሮች፣ በክልላዊና ሀገር አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ያስመዘገቧቸውና በማስመዝገብ ላይ የሚገኙት ውጤቶች ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው። በዚህ በ2006 ዓ.ም. የትምህርት ዘመንም በ8ኛና በ10ኛ ክፍሎች ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማን ወክለው የተወዳደሩት የት/ቤታችን ተማሪዎች በአዲስ አበባ ደረጃ አሸናፊ ሆነዋል። ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!
ት/ቤቱ የ2007 ዓ.ም.ን ምዝገባ በሚከተለው መርሃ-ግብር መሠረት የሚያካሄድ መሆኑን ያስታውቃል።

Tags: 
campus: 
type of news: 

King and Queen Of The Semester

Kings and Queens of all campus have been selected and awarded for their outstanding educational performance. Students who stud first and the runner-ups’ have also been awarded. The awarded was given by their directors and other invited guests. Students’ parents were also invited to support and motivate their children’s achievements.

CLICK BELOW to View Photos taken

YZ CAMPUS
GABRILE CAMPUS
MIDDLE CAMPUS
TOTAL CAMPUS
LKG CAMPUS
UKG CAMPUS

Tags: 
campus: 

Pages